Poetical Quill Souls
Mostrando entradas con la etiqueta Gebrekristos Desta ( ገብረክርስቶስ ደስታ ). Mostrar todas las entradas
Mostrando entradas con la etiqueta Gebrekristos Desta ( ገብረክርስቶስ ደስታ ). Mostrar todas las entradas

Gebrekristos Desta ( ገብረክርስቶስ ደስታ )

›
ሃገሬ አገሬ ውበት ነው ለምለምና ነፋስ የሚጫወትበት ጸሃይ የሞላበት፣ ቀለም የሞላበት። አገሬ ቆላ ነው፣ ደጋ ወይና ደጋ እዚያ ብርሃን አለ ሌሊቱ ሲነጋ። አገሬ ተራራ ሸለቆ ረባዳ አገሬ ጅረት ነው ገደልና ሜዳ።...
›
Inicio
Ver versión web
Con la tecnología de Blogger.