አለ ትልቅ ዘንዶ ፓይተን የሚሉት
እግዚያብሔር ይወቀው የAፉን ስፋት
“አ” ብሎ Aንድ Aፍታ ሲከፍተው Aፉን
ያገናኛል Aሉ ሰሜን፣ ደቡብን
እቃ-ቤቱም ቢሆን ይውጠዋል Aሉ
ነፍሳትም ሆዱ ውስጥ ይርመሰመሳሉ
እንግዲያውስ ስማኝ ፓይተን ቢውጥህ
ከሆዱ ውስጥ ገብተህ ታገል በርትተህ
ኩላሊት፣ ጉበቱን ረግጠህ! ረግጠህ!…
G. E. Gorfu, Ato Gebre Eyesus Gorfu ( ገ/I ጐርፉ ) (Adua, Etiopia). Filósofo, poeta y novelista.